Ring ring
free book gift

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።


Iqra

=<({አል-ኢኽላስ 112:1-4})>=

ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ


1. በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።

2. አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው።

3. አልወለደም፤ አልተወለደምም።

4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።
Iqra
Iqra

Homeየወጣቱ ተልዕኮ ምንነትየአቂዳ ትምህርቶችየሶላት መመሪያረመዷንሙስሊም ሴቶችኢስላማዊ ቤተሰብከታሪክ ማህደርሐዲስለወጣቶችትምህርትና መሰረታዊ ክህሎታችጤናችንግጥምጥያቄና መልስኢስላማዊ መዝገበ ቃላት
free book gift

=<({አል-ቁርአን 96:1-5})>=

ያ ሁሉን በፈጠረው ጌታህ ስም አንብብ!

free book gift

በቡኻሪ በተዘገበው ሐዲስ መሰረት እውቀትን መሻት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።

free book gift

:☀:♥.ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ ምንድ ነው?.♥:☀:


1795665 613980295323094 505576250 n

ቢስሚላህ

- የገባላትን ቃልኪዳን መጠበቅ

- ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኴ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር ሁሉ ለሚስቱ መውደድ ስላለበት ለሷ ይሆናል ብሎ ያሰበውን ነገር ማድረግ አለበት።

- ደህንነቷንና ክበብሯን መጠበቅና ማስጠበቅ

- ስለ ዲነል ኢስላም የማወቅና የመማር

- የሚስቱን አካላዊ ፍላጎት ማርካት ይኖርበታል። የወሲብ ፋላጎቷን ማለቴ ነው።

- ከሚስቱ ፊት ሆኖ የሌላን ሴት ውበት አለማድነቅ

- ከአቅሟ በላይና የአሏህ ህግጋትን የሚፃረርን ነገር አለመታዘዝ

- በሚስቱ ላይ ያለውን ውዴታ እና አሜኔታ መግለፅ

- ሚስጥሯን መጠበቅ

- ባል ሚስቱ እንድትሆንለት እንደሚፈልገው ሁሉ እሱም ለሚስቱ እንደምትፈልገው ሆኖ መገኘት
ለምሳሌ:- በኢማን በንፅህና በባህሪ ወ.ዘ.ተ ሊሆን ይችላል።

- ንፅህናዋን የምትጠብቅበትን ማንኛውንም አይነት ማቴርያሎች ማሟላት

- ባል ከዚና መራቅ

- አንድ ባል ሌላ ሚስት ማግባት ከፈለገ ቀድሞ ለሷ ማሳወቅ

- ሚስትን ማዝናናት ፣ ከቤተሰብ ጋር ማገናኘት እና ዝምድናዋን ማስቀጠል ይኖርበታል።

- በማንኛውም አጋጣሚ ወይም ክስተት ምክሯን እና አስተያየቷን ማድመጥና መቀበል ይኖርበታል። ምንም እንኴ እንዲህ ነው ብላ አስተያየቷን ወይም ምክሯን ባትለግሰው ባል ራሱ ሆንብሎ አስተያየቷን ወይም ምክሯን መጠየቅ አለበት።

- ቂያመለይል ማሰገድ

- ሚስቱን ማክበር እና ለፍላጐቷ ትኩረት መስጠት

አሏህ ላላገባን ፅኑና ዘላቂ የቤተሰብ ፍቅርን መስርቶ መኖር የሚሻ የትዳር አጋር አሏህ ይስጠን። አሏህ እኛንም በኢማን የታነፅን ፅኑ የቤተሰብ ፍቅር መስርተን መኖር የምንሻ ያድርገን። ያገባችሁ ደግሞ የሚስቶቻችሁን ወይም የባሎቻችሁን ሐቅ ጠባቂ ያድርጋችሁ።አሚን!!!

By Ahmed Yesuf founder of Youth-Mission


page:
http://facebook.com/youth.mission29

website:
http://youth-mission.mobie.in

{.♥.° ኑ ስለ ኢስላም እንተዋወስ °.♥.}
'~'-.,__,.-'~'
_,.-'~''~'-.,_
©የወጣቱ ተልእኮ

1554

የወጣቱ ተልዕኮ አድራሻ
free book gift

Download Islamic Books
ኢስላማዊ መጽሐፎችን ያውርዱ

Important Web Links


free book gift

free book gift

free book gift

ስለወጣቱ ተልዕኮ ምንነት ለማወቅ እዚህ ላይ ክሊክ ያድርጉ

Copyright©Youth-Mission የወጣቱ ተልዕኮ